ለቤተሰብ ተስማሚ

የወንጌል ስብስብ

የማቴዎስ ወንጌል በጥንቶቹ የክርስቲያን ዘመናት ውስጥ በጣም ተወዳጅ የሆነ ወንጌል ነበረ። ከአይሁድ ዐለም መለየት ሲጀምር ለክርስቲያን ማሕረሰብ የተጻፈው፣ የማቴዎስ ወንጌል እንደ መሲህ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን አዳኝነት የሚያመለክቱ የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ፍጳሜ የእግዚአብሔር ማዳኅ መሆኑን ለማሳየት ብዙ ጥረት አድርጏል። በሎም ፕሮጀኽት የተቀረፀ